Category: Administration

የአምቦ ዩኒቨርሲቲ የ1ኛ ዓመት ተማሪዎች አቀባበል

አምቦ ዩኒቨርሲቲ አዲስ ተማሪዎችን ለመቀበል ባደረገው ጥሪ መሰረት ከዛሬ ጥቅምት 17/2018 ዓ/ም ጀምሮ በዩኒቨርሲቲው 2 ካምፓሶች ማለትም በዋና ካምፓስ እና በሀጫሉ ሁንዴሳ ካምፓስ በትምህርት ሚኒስቴር የተመደቡ ከ2 ሺህ በላይ የመጀመሪያ ዓመት ተማሪዎችን እየተቀበለ ይገኛል፡፡በአቀባበል ሂደቱ የዩኒቨርሲቲው የተማሪዎች ኅብረት ተማሪዎችን ከአምቦ መናኸሪያ ከመቀበል ጀምሮ አስፈላጊውን ድጋፍ እያደረጉላቸው ይገኛሉ፡፡  

Read More