Ambo University Guder Mamo Mazamir Campus organized a field day today, October 21, 2025. The activities began at the Hacalu Hundessa Campus Tef farm, which spans over 33.5 hectares, and then moved to Abebech Gobena Research Center and various farmers’ yard demonstration sites. Dr. Bayisa Leta, President of Ambo University, highlighted the field day as […]
Read Moreአምቦ ዩኒቨርሲቲ አዲስ ተማሪዎችን ለመቀበል ባደረገው ጥሪ መሰረት ከዛሬ ጥቅምት 17/2018 ዓ/ም ጀምሮ በዩኒቨርሲቲው 2 ካምፓሶች ማለትም በዋና ካምፓስ እና በሀጫሉ ሁንዴሳ ካምፓስ በትምህርት ሚኒስቴር የተመደቡ ከ2 ሺህ በላይ የመጀመሪያ ዓመት ተማሪዎችን እየተቀበለ ይገኛል፡፡በአቀባበል ሂደቱ የዩኒቨርሲቲው የተማሪዎች ኅብረት ተማሪዎችን ከአምቦ መናኸሪያ ከመቀበል ጀምሮ አስፈላጊውን ድጋፍ እያደረጉላቸው ይገኛሉ፡፡
Read More