Category: Students

አምቦ ዩኒቨርሲቲ በአቅም ማሻሻያ (Remedial Program) ለተመደቡ ተማሪዎች ቅበላ አደረገ

በ2014 ዓ.ም የትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ ሀገር አቀፍ ፈተና ወስደዉ፣ በአቅም ማሻሻያ (Remedial Program) ፕሮግራም 4975 ተማሪዎች በአምቦ ዩኒቨርሲቲ በትምህርት ሚኒስቴር ተመድበዋል፡፡ ከተመደቡት 4975 ተማሪዎች መካከል 2835 የተፈጥሮ ሳይንስ ሲሆኑ 2140 የማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች ናቸዉ። ለተመደቡ ተማሪዎች ዩኒቨርሲቲዉ ከመጋቢት 07-08/2015 ዓ.ም እንዲገቡ ባደረገላቸዉ ጥሪ መሰረት በዛሬው ዕለት ማለትም በ07/07/2015 ዩኒቨርሲቲዉ እነዚህን ተማሪዎች መቀበል የጀመረ […]

Read More

Hubannoo Barattoota Sagantaa Fooyya’iinsaa, Yuunivarsiitii Amboo, Bitootessa 09/2015 ALI

Yuunivarsiitii Ambotti barattoota qormaata kutaa 12ffaa fudhatanii qabxii sagantaa fooyya’iinsaa (Remedial Program) argachuun gara Yuunivarsiitichaatti ramadamaniif Mooraa Guddaafi Moraa Hachaaluu Hundeessaa keessatti hubannoon waliigala guyyaa harraa kennameefii jira. Hubannoon kun dhimmoota barnoota waliin walqabtan, tajaajila barattootafi naamumsaa barattootaa irratti laatamee jira. Akka waliigalaatti, barattoonni qajeelfamaafi dambii Yuunivarsiitii kabajuun kaayyoo barnoota dhufaniif irratti xiyyeeffachuu akka qaban […]

Read More

የአምቦ ዩኒቨርሲቲ የአቅም ማሻሻያ ፕሮግራም ተማሪዎች ግንዛቤ፤ የካቲት 09/2015 ዓ.ም

የ12ኛ ክፍል ፈተና ወስደው በአቅም ማሻሻያ ፕሮግራም ወደ ዩኒቨርሲቲው ለተመደቡ ተማሪዎች ዛሬ በዋናው ግቢ እና በሃጫሉ ሁንዴሳ ካምፓስ አጠቃላይ ግንዛቤ ተሰጥቷቸዋል። ግንዛቤው ከትምህርት ጋር በተያያዙ ጉዳዮች፣በተማሪ አገልግሎት እና በተማሪዎች ስነምግባር ላይ ያተኮረ ነው። በአጠቃላይ ተማሪዎች የዩኒቨርሲቲውን መመሪያና ደንብ አክብረው ለመጡለት ዓላማ ትምህርታቸው ላይ እንዲያተኩሩ አሳስበዋል።

Read More