የአምቦ ዩኒቨርሲቲ የአቅም ማሻሻያ ፕሮግራም ተማሪዎች ግንዛቤ፤ የካቲት 09/2015 ዓ.ም

የ12ኛ ክፍል ፈተና ወስደው በአቅም ማሻሻያ ፕሮግራም ወደ ዩኒቨርሲቲው ለተመደቡ ተማሪዎች ዛሬ በዋናው ግቢ እና በሃጫሉ ሁንዴሳ ካምፓስ አጠቃላይ ግንዛቤ ተሰጥቷቸዋል። ግንዛቤው ከትምህርት ጋር በተያያዙ ጉዳዮች፣በተማሪ አገልግሎት እና በተማሪዎች ስነምግባር ላይ ያተኮረ ነው። በአጠቃላይ ተማሪዎች የዩኒቨርሲቲውን መመሪያና ደንብ አክብረው ለመጡለት ዓላማ ትምህርታቸው ላይ እንዲያተኩሩ አሳስበዋል።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *